Tuesday, October 28, 2014

ከቦሌ ወሎ ሠፈር እስከ ደምበል ህንፃ ድረስ በወረቀት ላይ በተፃፉ መፈክሮች አሸብርቆ ማደሩ ታወ

ዛሬ ከቦሌ ወሎ ሠፈር
እስከ ደምበል ህንፃ
ድረስ በወረቀት ላይ
በተፃፉ መፈክሮች
አሸብርቆ ማደሩ ታወቀ
መብት መጠየቅ ሽብር
አይደለም ፣ በመንግስታዊ
ጥቁር ሽብር ተስፋ
አንቆርጥም ፣ ትግላችን
እስከ ድል ደጃፍ
ይቀጥላል በሚሉ መፈክሮች
በየቦታው ተለጥፈው
ማደራቸው ታውቋል::
ሙስሊሙ ማህበረሰብ
የጠየቀው ሰላማዊ ጥያቄ
እስኪመለስ ተቃውሞውን
በሰላማዊ መንገድ
እየገለፀ ይገኛል::

No comments:

Post a Comment